Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጥበብ 5:14 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 የክፉዎች ሰዎች ተስፋቸው ነፋስ እንደሚበትነው ትቢያ፥ በነፋስ ቀልጦ እንደሚጠፋ ረቂቅ ውርጭ፥ በነፋስም ተበትኖ እንደሚጠፋ ጢስ፥ አንድ ቀንም አድሮ እንደሚሄድ መጻተኛ ስም አጠራር ነው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 የክፉ ሰው ተስፋ ነፍስ እንደወሰደው ገለባ፥ ማዕበል እንደገፋው ረቂቅ ውሃ፥ ነፋስ እንደበተነው ጢስ፥ እንደ አንድ ቀን እንግዳ ትዝታ ወዲያው ይጠፋል። Ver Capítulo |