La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




መጽሐፈ ጥበብ 19:9 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

እነርሱ ለግጦሽ በመስክ እንደተሰማሩ ፈረሶች ሆኑ፤ እንደ በግ ግልገሎቾ ዘለሉ፤ ጌታ ሆይ አንተን አዳኛቸውንም እየዘመሩ ያመሰግኑህ ነበር።

Ver Capítulo

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አቤቱ፥ ያዳ​ን​ሃ​ቸው እነ​ርሱ አን​ተን እያ​መ​ሰ​ገኑ እንደ ፈረ​ሶች ተሰ​ማሩ፥ እንደ ወይ​ፈ​ኖ​ችም ዘለሉ።

Ver Capítulo



መጽሐፈ ጥበብ 19:9
0 Referencias Cruzadas