ደመና በሠፈራቸው ላይ አጠላ፤ ውሃ በነበረበት ደረቅ መሬት ብቅ አለ፤ ቀይ ባሕር መሰናክል የሌለበት መንገድ፥ ሞገደኛውም ማዕበል የለመለመ መስክ ሆነ።
ደመና ሰፈሩን ጋረደች፥ ውኃዋም ከቀድሞዋ ይልቅ የረጋች ሆና ታየች፥ የደረቀችውም ምድር የለመለመች መስክ ሆና ታየች፥ በኤርትራ ባሕር መካከልም መሰናክል የሌለው መንገድ ታየ።