ሕዝቦችህ ግን ፈጽሞ ያልታሰበ ጉዞ አደረጉ፤ በዚያም እጅግ ያልተጠበቀ ሞትም አጋጠማቸው።
ወገኖችህ ግን ድንቅ መንገድን ሄዱ፥ እነዚያም ክፉ ሞትን አገኙ።