በኀዘን ላይ ሳሉ፥ በሞቱባቸው ዘመዶቻቸው መቃብር ላይ በመሪር ኀዘን ያለቅሱ በነበሩበት ጊዜ፥ ሌላ የእብደት ሐሳብ ብልጭ አለባቸው፤ ያባረሯቸውንና እንዲወጡ የለመኗቸውን ሰዎችም እንደ ኮብላዮች ያሳድዷቸው ጀመር።
ገና በልቅሶ ሳሉ፥ በመቃብሮቻቸውም ላይ ሲጮኹ ልዩ የስንፍና ዐሳብ ስቧቸዋልና፥ ከእነርሱ ይሄዱ ዘንድ ማልደው ያስወጧቸውን እንደ ኰበለሉ ሰዎች ይከተሏቸው ዘንድ በሩጫ ገሠገሡ።