La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




መጽሐፈ ጥበብ 19:13 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ከአሸባሪው ነጐድጓዳዊ ማስጠንቀቂያ በኋላ፥ ቅጣቱ በኃጢአተኞቹ ላይ ዘነበ። በመጻተኞች ላይ ላሳዩትም ጥላቻ የወንጀሎቻቸውን ዋጋ አገኙ።

Ver Capítulo

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

እን​ግ​ዶ​ችን ስለ መቀ​በል እጅግ የተ​ጠላ ጠባ​ይን ወድ​ደ​ዋ​ልና፥ እነ​ዚህ የማ​ያ​ው​ቋ​ቸው በደ​ረሱ ጊዜ አል​ተ​ቀ​በ​ሉ​አ​ቸ​ውም፤ እነ​ዚያ ግን መል​ካም እያ​ደ​ረጉ ሲጠ​ቅ​ሙ​አ​ቸው በእ​ነ​ርሱ ዘንድ በእ​ን​ግ​ድ​ነት የኖ​ሩ​ትን አስ​ጨ​ን​ቀው ገዙ​አ​ቸው።

Ver Capítulo



መጽሐፈ ጥበብ 19:13
0 Referencias Cruzadas