La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




መጽሐፈ ጥበብ 18:9 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ከደጋጐች የተፈጠሩ ቅዱሳን ልጆች፥ በምሥጢረ መሥዋዕት አቀረቡ፤ በስምምነት ይህን ቅዱስ ሕግ አጸደቁ፤ ቅዱሳን በጎውንና ክፉውን ይጋሩ ዘንድ ወሰኑ፤ ያኔውኑም ያባቶችን መዝሙር ዘመሩ።

Ver Capítulo

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አገ​ል​ጋ​ዮ​ችህ ጻድ​ቃን ያማረ መሥ​ዋ​ዕ​ትን ይሠዉ ነበ​ረና፥ በመ​ስ​ማ​ማ​ትም የጌ​ት​ነ​ት​ህን ሕግ በል​ቡ​ና​ቸው አሳ​ድ​ረ​ዋ​ልና በዚህ አም​ሳል ቅዱ​ሳን መል​ካ​ሙን ነገር ተቀ​በሉ፥ መከ​ራ​ውም ለሚ​ገ​ባ​ቸው ነው። አባ​ቶ​ቻ​ችን ግን የም​ስ​ጋ​ና​ውን መዝ​ሙር በደ​ስታ ይዘ​ምሩ ነበር።

Ver Capítulo



መጽሐፈ ጥበብ 18:9
0 Referencias Cruzadas