በፊት ለደረሰባቸው በደል፥ የበቀል ጉዳት ባለማድረሳቸው አመሰገኗቸው። ስላለፈው ጥላቻቸውም ይቅርታ ለመኗቸው።
እነዚያ የሚወዷቸውን ይደበድቧቸው ነበርና፤ የተበደሉትንም መከራ ስለ አጸኑባቸው እርስ በርሳቸው ይመሰጋገኑ ነበር።