በዚህ ጊዜ አስማታዊ ምትሃታቸው ኃይሉ ሁሉ ከዳው፤ አውቃለሁ ባይነታቸውም የማይጨበጥ ሆነ።
በሚሳደቡት ላይ የትዕቢት ዘለፋ ሊሆንባቸው የስንፍና ድካም የሆነ የሟርት ሥራን ከወርቅና ከብር አደረጉ።