La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




መጽሐፈ ጥበብ 17:2 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ክፉዎች ቅዱሱን ሕዝብ በኃይል ያንበረከኩ ቢመስላቸውም፥ በረጅሙ ሌሊት ከጣራቸው ስር ተተብትበው፥ ከዘላለማዊው ጥበቃ ተባረሩ።

Ver Capítulo

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ኃጥ​ኣን ቅዱስ ሕዝ​ብን በያዙ ጊዜ፥ በተ​በ​ረ​ታ​ቱ​ባ​ቸ​ውም ጊዜ፥ ኀያ​ላ​ንም በረ​ዥም የሌ​ሊት ጨለማ በታ​ሰሩ ጊዜ ያን​ጊዜ በቤ​ታ​ቸው ጣራ ስር ተጋዙ። ከዘ​ለ​ዓ​ለ​ማ​ዊው አገ​ል​ግ​ሎት ሥር​ዐ​ትም ሸሸ​ተው ተገኙ።

Ver Capítulo



መጽሐፈ ጥበብ 17:2
0 Referencias Cruzadas