በዚያ የወደቀ ማንም ሰው ቢሆን፥ ካረፈበት ቦታ ተጣብቆ መዝጊያ በሌለው በዚህ እስር ቤት ይማቅቃል።
አራሽም ቢሆን፥ እረኛም ቢሆን፥ በምድረ በዳ ተቀምጦ ምድርን በማረስ የሚደክም ምንደኛም ቢሆን፦ ያገኘችውን ያችን አስጨናቂ መከራ ታግሦአልና።