በሕይወትና በሞት ላይ ሥልጣን ያለህ አንተ ነህ፤ ወደ ሲኦል ታወርዳለህ፤ ከሲኦልም ታወጣለህ።
በሕይወትና በሞት ላይ ሥልጣን አለህና፥ ወደ ሲኦል በሮች ታወርዳለህ፥ ከሲኦልም ታወጣለህ።