La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




መጽሐፈ ጥበብ 15:8 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ከንቱ ድካም እርሱ ራሱ በቅርቡ ከወጣበት አፈር፥ ብዙም ሳይቆይ የተዋሳትን ነፍስ እንዲመልስ በተጠየቀ ጊዜ ከሚገባበት ምድር፥ ከዚያው ጭቃ ፍሬ ቢሱን ጣኦት ቀረጸ።

Ver Capítulo

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ለክ​ፋት የሚ​ደ​ክም ሰው ግን ከዚያ ጭቃ ከንቱ ጣዖ​ትን ይሠ​ራል፥ ይህም ከጥ​ቂት ቀን አስ​ቀ​ድሞ ከም​ድር ተሠራ፤ ከጥ​ቂት ቀንም በኋላ ከእ​ርሷ ወደ ወጣ​ባት ምድር ይመ​ለስ ዘንድ አለው፥ ስለ ነፍሱ ፍር​ድም ይመ​ረ​መ​ራል።

Ver Capítulo



መጽሐፈ ጥበብ 15:8
0 Referencias Cruzadas