La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




መጽሐፈ ጥበብ 15:16 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ጣኦቶቹ የተሠሩት በሰው፥ እስትንፋሱን በውሰት ባገኘ ፍጡር ነው። ማንም ሰው ራሱን የመሰለ ጣኦት ከቶ ሊቀርጽ አይችልም።

Ver Capítulo

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ሰው ሠር​ት​ዋ​ቸ​ዋ​ልና፥ መን​ፈስ የተ​ከ​ፈ​ለ​ውም ሰው ቀር​ፆ​አ​ቸ​ዋ​ልና፥ ራሱን አስ​መ​ስሎ አም​ላ​ክን ይሠራ ዘንድ ለሰው አይ​ቻ​ለ​ው​ምና።

Ver Capítulo



መጽሐፈ ጥበብ 15:16
0 Referencias Cruzadas