Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጥበብ 15:16 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 ሰው ሠርትዋቸዋልና፥ መንፈስ የተከፈለውም ሰው ቀርፆአቸዋልና፥ ራሱን አስመስሎ አምላክን ይሠራ ዘንድ ለሰው አይቻለውምና። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 ጣኦቶቹ የተሠሩት በሰው፥ እስትንፋሱን በውሰት ባገኘ ፍጡር ነው። ማንም ሰው ራሱን የመሰለ ጣኦት ከቶ ሊቀርጽ አይችልም። Ver Capítulo |