Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጥበብ 15:15 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 መሥራት የማይቻላቸው፥ በዐይናቸው ማየት፥ ባፍንጫቸው ነፋስን ማሽተት፥ በጆሮአቸውም መስማት፥ በእጆቻቸው ጣቶች መዳሰስ የማይቻላቸው፥ እግሮቻቸውም ከመሄድ የቦዘኑ የአሕዛብን ጣዖቶች አማልክት አድርገው ዐስበዋልና። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 የአረማውያኑን ጣእቶች ሁሉ አማልክቶቻቸው አደጉ፤ እነርሱ ለማየት ዓይናቸውን፥ ለመተንፈስ አፍንጫቸውን፥ ለመስማት ጆሮዋቸውን፥ ለመጨበጥ ጣቶቻቸውን፥ ለመራመድም እግሮቻቸውን መጠቀም አይትሉም። Ver Capítulo |