La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




መጽሐፈ ጥበብ 15:15 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

የአረማውያኑን ጣእቶች ሁሉ አማልክቶቻቸው አደጉ፤ እነርሱ ለማየት ዓይናቸውን፥ ለመተንፈስ አፍንጫቸውን፥ ለመስማት ጆሮዋቸውን፥ ለመጨበጥ ጣቶቻቸውን፥ ለመራመድም እግሮቻቸውን መጠቀም አይትሉም።

Ver Capítulo

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

መሥ​ራት የማ​ይ​ቻ​ላ​ቸው፥ በዐ​ይ​ና​ቸው ማየት፥ ባፍ​ን​ጫ​ቸው ነፋ​ስን ማሽ​ተት፥ በጆ​ሮ​አ​ቸ​ውም መስ​ማት፥ በእ​ጆ​ቻ​ቸው ጣቶች መዳ​ሰስ የማ​ይ​ቻ​ላ​ቸው፥ እግ​ሮ​ቻ​ቸ​ውም ከመ​ሄድ የቦ​ዘኑ የአ​ሕ​ዛ​ብን ጣዖ​ቶች አማ​ል​ክት አድ​ር​ገው ዐስ​በ​ዋ​ልና።

Ver Capítulo



መጽሐፈ ጥበብ 15:15
0 Referencias Cruzadas