La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




መጽሐፈ ጥበብ 15:14 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

የመጨረሻዎቹ ሞኞች ከሕጻን ልጅ ነፍስም በበለጠ ሊታዘንላቸው የሚገቡ፥ የሕዝብ ጠላቶችና ባንድ ወቅት በአምባገነንነት ይጨቁናቸው የነበሩት ናቸው።

Ver Capítulo

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ሁሉም አላ​ዋ​ቂ​ዎ​ችና ጐስ​ቋ​ሎች ናቸው፥ ሁሉም ከተ​ማ​ረኩ ወገ​ኖች ተለ​ይ​ተው ሙታን ናቸው፥ በእ​ርሱ የታ​ሰ​ሩም ሰዎች ከሕ​ፃ​ናት ሰው​ነት ይልቅ ስን​ፍ​ናን ያበ​ዛሉ።

Ver Capítulo



መጽሐፈ ጥበብ 15:14
0 Referencias Cruzadas