Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጥበብ 15:13 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 እርሱ ከማንም የበለጠ መበደሉን ራሱ ያውቀዋል፥ ከአንድ ዓይነት አፈር ተሰባሪ ሸክላና ጣኦቶችን የሚሠራ ነውና። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 ይህም ከሁሉ ፈጽሞ እንደሚበድል ታወቀ፥ በምድር ከሚታየውና ፈጥኖ ከሚጠፋው ከእንጨት የተቀረፀ ጣዖትን ሠርትዋልና። Ver Capítulo |