ዓለምን ለመመርመር የሚበቃ ዕውቀት ካገኙ፥ ፈጣሪዋን ለማግኘት እንደምን ተሣናቸው?
ዓለምን መረዳት እስኪገባቸው ድረስ ይመለከቱ ዘንድ ይህን ያህል ከተቻላቸው የእነዚህን ጌታ ፈጥነው ያገኙት ዘንድ እንዴት አልቻሉም?