በሥራዎቹ መሀል በፍለጋ ይደክማሉ፥ ከሚታዩት ነገሮች ውበት የተነሣ በሚያዩአቸው ነገሮች ምርኮኛ ሆነው ይቀራሉ።
ወደ ሥራው ተመልሰው በፈለጉት ነበርና፥ እነርሱ ግን በማየት አበቁ፥ የሚታዩት መልካሞች ናቸውና።