ራሱን መጠበቅ እንደማይችል በመረዳት፥ ምስል በመሆኑ ረዳት እንደሚያሻው ያውቅልና፤ እንዳይወድቅ በጥንቃቄ ያቆመዋል።
ምስል ነውና፥ የሚረዳውንም ይፈልጋልና ራሱን መርዳት እንደማይችል ዐውቆ እንዳይወድቅበት ይጠነቀቃል።