ሲሠራ የወዳደቀውንም ቁርጥራጭ እንጨት፥ ረኃቡን የሚያስታግሥበትን ምግብ ያበስልበታል።
ምግቡንም ለማዘጋጀት የሥራውን ጠረባ ከፈጸመ በኋላ ይጠግባል።