ፍጹማዊ ሥልጣንህን ሰዎች ላለማመን ሲዳዳቸው፥ አውቀው የሚደፍሩትንም ግራ አጋባቸው።
የከሃሊነትህንም ፍጻሜ በማያምን ኀይልህን ገልጠሃልና የማያምኑትን መደፋፈራቸውን ትዘልፋለህ።