La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




መጽ​ሐፈ ጦቢት 6:14 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ጦብያ ለሩፋኤል እንዲህ ሲል መለሰለት፥ “ወንድሜ አዛርያ እስዋ ከዚህ ቀደም ሰባት ጊዜ ባል እንዳገባችና ሰባቱም ባሎችዋ በሰርጉ ቀን ወዳለችበት ጫጉላ ሲገቡ እንደሞቱ ሰምቻለሁ። ወደ እርሷ በገቡበት በዚያች ሌሊት ይሞታሉ። የገደላቸውም አንድ ጋኔን መሆኑን ሰምቻለሁ።

Ver Capítulo

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አሁ​ንም እኔ ላባቴ ብቸኛ ነኝ፤ ወደ እር​ሷም በገ​ባሁ ጊዜ እን​ዳ​ል​ሞት ፥ ያባ​ቴ​ንና የና​ቴ​ንም ሕይ​ወት በእኔ ምክ​ን​ያት በጭ​ንቅ ወደ መቃ​ብር እን​ዳ​ላ​ወ​ርድ እፈ​ራ​ለሁ፤ የሚ​ቀ​ብ​ራ​ቸ​ውም ሌላ ልጅ የላ​ቸ​ው​ምና።”

Ver Capítulo



መጽ​ሐፈ ጦቢት 6:14
0 Referencias Cruzadas