La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




መጽ​ሐፈ ጦቢት 2:2 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ምግቡ ቀረበልኝ፥ የተትረፈረፈ ምግብ እንደቀረበልኝ ባየሁ ጊዜ ልጄን ጦብያን እንዲህ አልሁት፦ “ልጄ ሆይ ሂድና ወደ ነነዌ ተማርከው ከመጡት ወንደሞቻችን መካከል የሆኑትንና ታማኝ ልቦና ያላቸውን ድኻ የሆኑትን ሰዎች ፈልግና ከማዕዴ እንዲካፈሉ አምጣቸው፤ ልጄ ሆይ እስክትመለስ እጠብቅሃለሁ።”

Ver Capítulo

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ምግ​ቡም እጅግ ብዙ እንደ ሆነ ባየሁ ጊዜ ልጄን እን​ዲህ አል​ሁት፥ “ሄደህ ከወ​ን​ድ​ሞ​ቻ​ችን ያገ​ኘ​ሃ​ቸ​ውን ድኆች ባል​ን​ጀ​ሮ​ችን አምጣ። እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን አስ​ቤ​ዋ​ለ​ሁና። እነሆ እኔም እጠ​ብ​ቅ​ሃ​ለሁ።”

Ver Capítulo



መጽ​ሐፈ ጦቢት 2:2
0 Referencias Cruzadas