Biblia Todo Logo
La Biblia Online
- Anuncios -




Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa

መጽ​ሐፈ ጦቢት 2:1 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

1 በንጉሥ ኤሳራዶን ዘመን ወደ ቤቴ ተመለስሁ፥ ሚስቴን ሐናንና ልጄን ጦቢትንም መልሰው አመጡልኝ። የሳምንቶች በዓል በሆነው በጴንጤቆስጤ በዓላችን ቀን መልካም እራት ተዘጋጀልኝ፥ እኔም ለመብላት ተቀመጥሁ፤

Ver Capítulo Copiar

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

1 ወደ ሀገ​ሬም በተ​መ​ለ​ስሁ ጊዜ ሚስ​ቴን ሐና​ንና ልጄን ጦብ​ያን መለ​ሰ​ልኝ። በሰ​ባ​ተ​ኛው ሱባኤ በተ​ቀ​ደ​ሰ​ችው የበ​ዓለ ኀምሳ ዕለት ለእኔ መል​ካም ነገር አደ​ረ​ጉ​ልኝ፤ እበ​ላም ዘንድ ተቀ​መ​ጥሁ።

Ver Capítulo Copiar




መጽ​ሐፈ ጦቢት 2:1
0 Referencias Cruzadas  

Síguenos en:

Anuncios


Anuncios


¡Síguenos en WhatsApp! Síguenos