Biblia Todo Logo
La Biblia Online
- Anuncios -




Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa

መጽ​ሐፈ ጦቢት 2:2 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

2 ምግ​ቡም እጅግ ብዙ እንደ ሆነ ባየሁ ጊዜ ልጄን እን​ዲህ አል​ሁት፥ “ሄደህ ከወ​ን​ድ​ሞ​ቻ​ችን ያገ​ኘ​ሃ​ቸ​ውን ድኆች ባል​ን​ጀ​ሮ​ችን አምጣ። እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን አስ​ቤ​ዋ​ለ​ሁና። እነሆ እኔም እጠ​ብ​ቅ​ሃ​ለሁ።”

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

2 ምግቡ ቀረበልኝ፥ የተትረፈረፈ ምግብ እንደቀረበልኝ ባየሁ ጊዜ ልጄን ጦብያን እንዲህ አልሁት፦ “ልጄ ሆይ ሂድና ወደ ነነዌ ተማርከው ከመጡት ወንደሞቻችን መካከል የሆኑትንና ታማኝ ልቦና ያላቸውን ድኻ የሆኑትን ሰዎች ፈልግና ከማዕዴ እንዲካፈሉ አምጣቸው፤ ልጄ ሆይ እስክትመለስ እጠብቅሃለሁ።”

Ver Capítulo Copiar




መጽ​ሐፈ ጦቢት 2:2
0 Referencias Cruzadas  

Síguenos en:

Anuncios


Anuncios


¡Síguenos en WhatsApp! Síguenos