La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




መጽ​ሐፈ ጦቢት 2:13 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ፍየልዋ ወደ ቤቴ በመጣች ጊዜ መጮህ ጀመረች፤ እኔም ሚስቴን ጠራሁና “ይህች ፍየል ከየት መጣች? ምናልባት በስርቆት መጥታ ይሆናል፥ ወደ ባለቤቶችዋ መልሰሽ ውሰጃት፤ በስርቆት የመጣ ነገር መብላት አንችልምና” አልኳት።

Ver Capítulo

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ወደ እኔም በመ​ጣች ጊዜ ትጮህ ጀመር፤ እኔም እን​ዲህ አል​ኋት፥ “ይቺ ጠቦት ከወ​ዴት ናት? የሰ​ረ​ቅ​ሻት ከሆ​ነ​ችም ወደ ጌቶ​ችዋ መል​ሻት። የተ​ሰ​ረቀ መብ​ላት አግ​ባብ አይ​ደ​ለ​ምና።”

Ver Capítulo



መጽ​ሐፈ ጦቢት 2:13
0 Referencias Cruzadas