Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጦቢት 2:12 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 የታዘዘችውን ሰርታ ታስረክባለች እነሱም ይከፍሏታል። በዲስትሮስ ሰባት አንድ ልብስ ሠርታ ጨረሰችና ለደንበኞቿ አስረከበች፤ እነሱም የሚገባትን ከከፈልዋት በኋላ በተጨማሪ ለእርድ አንድ የፍየል ጠቦት ሰጡዋት። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 ወደ እመቤቶችዋም ላከች፤ እነርሱም ደመወዟን ሰጧት፤ የበግ ጠቦትም ጨመሩላት። Ver Capítulo |