La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




መጽ​ሐፈ ጦቢት 1:18 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

በሰናክሬም የተገደሉትን ሁሉ ጭምር እቀብር ነበር። ሰናክሬም በተሳደበው ስድብ ምክንያት የሰማይ ንጉሥ ቀጥቶት ከይሁዳ ሸሽቶ በመጣ ጊዜ ተበሳጭቶ ነበርና ብዙ እስራኤላውያንን ገደለ፤ እሱ የገደላቸውን ሰዎች ሬሳ እየሰረቅሁ እቀብር ነበር፤ ሬሳቸውንም ሲፈልገው አያገኘውም ነበር።

Ver Capítulo

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ንጉሥ ሰና​ክ​ሬም ከይ​ሁዳ ሸሽቶ በተ​መ​ለሰ ጊዜ የገ​ደ​ላ​ቸ​ውን ሰዎች እኔ በስ​ውር እቀ​ብ​ራ​ቸው ነበር። እርሱ ተቈ​ጥቶ ብዙ​ዎ​ችን ገድሎ ነበ​ርና። ንጉ​ሡም ሬሳ​ቸ​ውን አስ​ፈ​ለገ፥ አላ​ገ​ኘ​ምም።

Ver Capítulo



መጽ​ሐፈ ጦቢት 1:18
0 Referencias Cruzadas