ማሕልየ መሓልይ 2:6 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ግራው ከራሴ በታች ናት፥ ቀኙም ታቅፈኛለች። አዲሱ መደበኛ ትርጒም ግራ እጁን ተንተርሻለሁ፤ ቀኝ እጁም ዐቅፎኛል። አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ግራ እጁን ያንተርሰኛል፤ በቀኝ እጁም ያቅፈኛል። የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ቀኙ ታቅፈኛለች። ግራውም ከራሴ በታች ናት፥ መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ግራው ከራሴ በታች ናት፥ ቀኙም ታቅፈኛለች። |
እናንተ የኢየሩሳሌም ቈንጃጅት ሆይ፥ እርሱ እስኪፈልግ ድረስ፥ ፍቅርን እንዳታስነሡትና እንዳታነሣሡት በሚዳቋ በምድረ በዳም ዋላ አስምላችኋለሁ።