ያኔ የአሮን ልጆች ይጮሃሉ፥ የብረት ጡሩምባቸውን ይነፋሉ፤ በእግዚአብሔር ፊት አስታዋሽ የሚሆን ከፍተኛ ድምፅ ይሰማል።
የአሮንም ልጆች እየጮሁ ምስጋናውን ይናገሩ ነበር፤ ተመትቶ የተሠራ የብር መለከትንም ይነፉ ነበር፤ በልዑልም ፊት ማሰባሰቢያ ሊሆን ቃላቸውን ያሰሙ ነበር።