Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 50:15 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 ጽዋውን ያነሣል፥ የወይኑንም ጭማቂ በዙሪያው ያፈሳል፥ በመሠዊያው ግርጌ ይረጫል፤ መዓዛውም የዓለምን ንጉሥ ልዑል እግዚአብሔርን ደስ ያሰኛል። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 የወይኑን ጽዋዕ ይዞ እጁን አነሣ፤ የወይኑን ዘለላ ደምም አፈሰሰ፤ ለንጉሠ ነገሥት ለልዑል በጎ መዓዛ አድርጎ በመሠዊያው እግር ሥር ያፈስሰው ነበር። Ver Capítulo |