Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 50:17 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 ሕዝቡም ሁሉ በፍጥነት በፊታቸው መሬት ላይ ይደፋሉ፤ ለጌታቸው ለኃያሉ ልዑል እግዚአብሔር ያላቸውንም ፍቅር ይገልጻሉ፤ Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 ያን ጊዜም ሕዝቡ ሁሉ በአንድነት ያርፉ ነበር፤ በምድር ላይም በግንባራቸው ይሰግዱ ነበር፤ ሁሉን ለሚገዛ ለልዑል እግዚአብሔርም ምስጋና ያቀርቡ ነበር። Ver Capítulo |