በሙሴ ቃል ድንቅ ነገሮችን ተወ፥ በነገሥታትም ፊት ከፍ ከፍ አደረገው። ሕዝቡ የሚፈጽሟቸውን ትእዛዛት ሰጠው። ከክብሩም በከፊል አሳየው።
በቃሉም ተአምራትን አደረገ፤ በነገሥታቱም ፊት አከበረው፤ ስለ ሕዝቡም አዘዘው፤ ክብሩንም አሳየው።