Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 45:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 በቃሉም ተአምራትን አደረገ፤ በነገሥታቱም ፊት አከበረው፤ ስለ ሕዝቡም አዘዘው፤ ክብሩንም አሳየው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 በሙሴ ቃል ድንቅ ነገሮችን ተወ፥ በነገሥታትም ፊት ከፍ ከፍ አደረገው። ሕዝቡ የሚፈጽሟቸውን ትእዛዛት ሰጠው። ከክብሩም በከፊል አሳየው። Ver Capítulo |