ጥበብን የፈጠራት ጌታ ራሱ ነው፤ ያያትና የመዘናትም እርሱ ነው፤ በሁሉም ሥራዎቹም ላይ አፈሰሳት።
እርሱ እግዚአብሔር ሠራት፤ አያት፥ ሰፈራትም። በሥራውም ሁሉ ላይ አሳደራት፤