የጥበብ ምልአት ጌታን መፍራት ነው፤ በፍሬዎችዋ ሰዎችን ታረካቸዋለች፤
ጥበብን መጥገብ እግዚአብሔርን መፍራት ነው፥ በፍሬዋም ታጠግባቸዋለች።