ሮሜ 12:14 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) የሚያሳድዱአችሁን መርቁ፤ መርቁ እንጂ አትርገሙ። አዲሱ መደበኛ ትርጒም የሚያሳድዷችሁን መርቁ፤ መርቁ እንጂ አትርገሙ። አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም የሚያሳድዱአችሁንም መርቁ፤ መርቁአቸው እንጂ አትርገሙአቸው። የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) የሚያሳድዱአችሁን መርቁ፤ መርቁ እንጂ አትርገሙ። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) የሚያሳድዱአችሁን መርቁ፥ መርቁ እንጂ አትርገሙ። |
ተንበርክኮም “ጌታ ሆይ! ይህን ኃጢአት አትቁጠርባቸው፤” ብሎ በታላቅ ድምፅ ጮኸ። ይህንም ብሎ አንቀላፋ። ሳውልም በእርሱ መገደል ተስማምቶ ነበር።