La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




መዝሙር 135:10 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ብዙ አሕዛብን መታ፥ ብርቱዎችንም ነገሥታት ገደለ።

Ver Capítulo

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

ብዙ ሕዝቦችን መታ፤ ኀያላን ነገሥታትንም ገደለ።

Ver Capítulo

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

ብዙ የአሕዛብ መንግሥታትን ደመሰሰ፤ ኀያላን ነገሥታትንም ገደለ።

Ver Capítulo

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ከበ​ኵ​ራ​ቸው ጋር ግብ​ፅን የገ​ደለ፥ ምሕ​ረቱ ለዘ​ለ​ዓ​ለም ነውና፤

Ver Capítulo



መዝሙር 135:10
4 Referencias Cruzadas  

እስራኤልም በሰይፍ መታው፥ ምድሩንም ከአርኖን ጀምሮ እስከ ያቦቅ እስከ አሞን ልጆች ድረስ ወረሰ፤ የአሞንም ልጆች ዳርቻ የጸና ነበረ።


ለእርሱም አንድ ሰው በሕይወት እንዳይተርፍ አድርገው እርሱንና ልጆቹን ሕዝቡንም ሁሉ ገደሉ፤ ምድሩንም ወረሱ።