ዘኍል 4:38 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) በየወገኖቻቸውም በየአባቶቻቸውም ቤቶች የተቈጠሩት የጌድሶን ልጆች፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም ጌርሶናውያን በየጐሣቸውና በየቤተ ሰባቸው ተቈጥረው ነበር። አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም በየቤተሰባቸውና በየወገናቸው የተቈጠሩት የጌርሾን ልጆች፥ የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) የጌድሶንንም ልጆች በየወገናቸው፥ በየአባቶቻቸውም ቤቶች፥ መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) በየወገናቸውም በየአባቶቻቸውም ቤቶች የተቈጠሩት የጌድሶን ልጆች፥ |
ጌታ በሙሴ አንደበት እንዳዘዘ፥ በመገናኛው ድንኳን ውስጥ ያገለገሉት ሁሉ፥ ከቀዓታውያን ወገኖች የተቈጠሩት፥ ሙሴና አሮን የቈጠሩአቸው፥ እነዚህ ናቸው።