ከዮሴፍ ልጆች፥ ከኤፍሬም የዓሚሁድ ልጅ ኤሊሳማ፥ ከምናሴ የፍዳሱር ልጅ ገማልኤል፥
ከዮሴፍ ልጆች ከኤፍሬም የዓሚሁድ ልጅ ኤሊሳማ፤ ከምናሴ የፍዳሱር ልጅ ገማልኤል፤
ከዮሴፍ ልጆች፦ ከኤፍሬም የዓሚሁድ ልጅ ኤሊሻማዕ ከምናሴ የጴዳጹር ልጅ ገማልኤል
ከዮሴፍ ልጆች ከኤፍሬም የኤምዩድ ልጅ ኤሊሳማ፥ ከምናሴ የፈዳሱር ልጅ ገማልያል፥
ከብንያም የጋዴዮን ልጅ አቢዳን፥
ከዛብሎን የኬሎን ልጅ ኤልያብ፥
“በምዕራብ በኩል እንደ ሠራዊቶቻቸው የኤፍሬም ሰፈር ዓላማ ይሆናል፤ የኤፍሬም ልጆች አለቃ የዓሚሁድ ልጅ ኤሊሳማ ነበረ።
በእነርሱም አጠገብ የምናሴ ነገድ ነበረ፤ የምናሴም ልጆች አለቃ የፍዳሱር ልጅ ገማልኤል ነበረ።
በሰባተኛውም ቀን የኤፍሬም ልጆች አለቃ የዓሚሁድ ልጅ ኤሊሳማ አቀረበ፤
በስምንተኛውም ቀን የምናሴ ልጆች አለቃ የፍዳሱር ልጅ ገማልኤል አቀረበ፤