ነህምያ 2:11 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ኢየሩሳሌም ደረስሁ፥ በዚያም ሦስት ቀን ያህል ተቀመጥሁ። አዲሱ መደበኛ ትርጒም እኔም ወደ ኢየሩሳሌም ሄድሁ፤ በዚያም ሦስት ቀን ከቈየሁ በኋላ፣ አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም እኔም ወደ ኢየሩሳሌም ሄጄ ሦስት ቀን እዚያ ከቈየሁ በኋላ የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ወደ ኢየሩሳሌምም ደረስሁ፤ በዚያም ሦስት ቀን ተቀመጥሁ። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ወደ ኢየሩሳሌምም ደረስሁ፤ በዚያም ሦስት ቀን ያህል ተቀመጥሁ። |
በሌሊት ተነሣሁ፥ እኔና ከእኔም ጋር ጥቂት ሰዎች ነበሩ፤ ነገር ግን አምላኬ ለኢየሩሳሌም እንዳደርገው በልቤ ያስቀመጠውን ነገር ለማንም አልተናገርኩም። ተቀምጬበት ከነበረው እንስሳ በቀር ከእኔ ጋር ምንም እንስሳ አልነበረም።