ነህምያ 2:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 ወደ ኢየሩሳሌምም ደረስሁ፤ በዚያም ሦስት ቀን ተቀመጥሁ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም11 እኔም ወደ ኢየሩሳሌም ሄድሁ፤ በዚያም ሦስት ቀን ከቈየሁ በኋላ፣ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 ኢየሩሳሌም ደረስሁ፥ በዚያም ሦስት ቀን ያህል ተቀመጥሁ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም11 እኔም ወደ ኢየሩሳሌም ሄጄ ሦስት ቀን እዚያ ከቈየሁ በኋላ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)11 ወደ ኢየሩሳሌምም ደረስሁ፤ በዚያም ሦስት ቀን ያህል ተቀመጥሁ። Ver Capítulo |