ስለዚህም ቤርሳቤህ የአዶንያስን ጉዳይ ልትነግር ወደ ንጉሡ ገባች፤ ንጉሡም ከተቀመጠበት ተነሥቶ እናቱን እጅ በመንሣት ተቀበላት፤ እርሱም በዙፋኑ ላይ ከተቀመጠ በኋላ ሌላ ዙፋን አስመጥቶ በቀኙ አስቀመጣት፤
ማቴዎስ 25:33 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) በጎቹን በቀኙ ፍየሎቹን ደግሞ በግራው ያቆማቸዋል። አዲሱ መደበኛ ትርጒም በጎቹን በቀኙ፣ ፍየሎቹን ግን በግራው ያቆማቸዋል። አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ጻድቃንን በቀኙ፥ ኃጢአተኞችን በግራው ያቆማቸዋል። የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) በጎችን በቀኙ ፍየሎችንም በግራው ያቆማቸዋል። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) በጎችን በቀኙ ፍየሎችንም በግራው ያቆማቸዋል። |
ስለዚህም ቤርሳቤህ የአዶንያስን ጉዳይ ልትነግር ወደ ንጉሡ ገባች፤ ንጉሡም ከተቀመጠበት ተነሥቶ እናቱን እጅ በመንሣት ተቀበላት፤ እርሱም በዙፋኑ ላይ ከተቀመጠ በኋላ ሌላ ዙፋን አስመጥቶ በቀኙ አስቀመጣት፤