ይህም ሆኖ፥ እንኳ ምስክርነታቸው አንድ አልሆነም።
ይህም ሆኖ፣ እንኳ ምስክርነታቸው አንድ አልሆነም።
ይህም ሆኖ ምስክርነታቸው አልተስማማም።
ምስክርነታቸውም እንዲሁ እንኳ አልተስማማም።
ምስክርነታቸውም እንዲሁ እንኳ አልተሰማማም።
“ይህ፥ የሰው እጅ የሠራውን ቤተ መቅደስ አፍርሼ፥ በሦስት ቀን ሌላ የሰው እጅ ያልሠራውን እሠራለሁ ሲል ሰምተነዋል።”
ሊቀ ካህናቱም ተነሥቶ በፊታቸው በመቆም፥ “እነዚህ በአንተ ላይ የሚመሰክሩት ምንድነው? ለምን አትመልስም?” በማለት ኢየሱስን ጠየቀው።