La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




ሉቃስ 4:44 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

እርሱም በይሁዳ በሚገኙት ምኵራቦች ይሰብክ ነበር።

Ver Capítulo

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

በይሁዳም በምኵራቦች መስበኩን ቀጠለ።

Ver Capítulo

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

ስለዚህ በይሁዳም ምኲራቦች ሁሉ እየተዘዋወረ ይሰብክ ነበር።

Ver Capítulo

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

በገ​ሊላ ምኲ​ራ​ቦ​ችም ይሰ​ብክ ነበር።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

በገሊላም ምኵራቦች ይሰብክ ነበር።

Ver Capítulo



ሉቃስ 4:44
4 Referencias Cruzadas  

ኢየሱስም በምኵራቦቻቸው እያስተማረ፥ የመንግሥትን ወንጌል እየሰበከ፥ በሕዝቡ መካከል ያለውን ደዌና ሕማም ሁሉ እየፈወሰ በገሊላ ሁሉ ይዘዋወር ነበር።


ስለዚህ ወደ ምኵራባቸው እየገባ በመስበክና አጋንንትን በማስወጣት በመላዋ ገሊላ ይዘዋወር ጀመር።


እንዲሁም በሁሉም እየተመሰገነ በምኵራባቸው ያስተምር ነበር።


እርሱም በጌንሳሬጥ ባሕር ዳር ቆሞ ሳለ፥ ብዙ ሰዎች የእግዚአብሔርን ቃል ለመስማት በዙርያው ይጋፉ ነበር፤