ጠላቶችህን ለእግርህ መርገጫ እስካደርግልህ ድረስ” ይላልና፤
ጠላቶችህን፣ ለእግርህ መረገጫ እስከማደርግልህ ድረስ።” ’
ጠላቶችህን ከእግርህ ጫማ በታች እስከ አደርጋቸው ድረስ’ ብሏል።
የዳዊት መዝሙር። ጌታ ጌታዬን፦ “ጠላቶችህን ለእግርህ መቀመጫ እስካደርግልህ ድረስ በቀኜ ተቀመጥ አለው።”
በፊቱም የኢትዮጵያ ሰዎች ይሰግዳሉ፥ ጠላቶቹም አፈር ይልሳሉ።
ነገር ግን እነዚያን በላያቸው እንድነግሥ ያልፈለጉትን ጠላቶቼን ወደዚህ አምጡአቸው፤ በፊቴም እረዱአቸው።’”
እንግዲህ ዳዊት እራሱ “ጌታ ብሎ ይጠራዋል፤ ታዲያ እንዴት ልጁ ይሆናል?”