ወደ ኢየሩሳሌም በደረሱ ጊዜ ለእግዚአብሔር ሰገዱ፤ ሕዝቡም በነጹ ጊዜ የሚቃጠሉ መሥዋዕቶችንና በፈቃዳቸው የሚያቀርቡት መባዎችንና ስጦታዎችን አቀረቡ።
ተራሮች ከውኆች ጋር ከመሠረቶቻቸው ይነዋወጣሉና፤ ዐለቱም ከገጸ መዓትህ የተነሣ እንደ አደሮ ማር ይቀልጣልና፥ ዳግመኛም የሚፈሩህን ይቅር በላቸው።